አዲስ መጽሐፍ በቅርብ ቀን

‹‹ፍኖተ መጻሕፍት›› በሚል ርእስ የጥቅስ ማውጫ ከመጽሐፍ ቅዱስና ከአዋልድ መጻሕፍት (ሃይማኖተ አበው ፤ ስንክሳር፤ አንድምታ ትርጓሜ እና ሌሎችም መጻሕፍትንም) በዋቢነት በመጠቀም የተዘጋጀ ልዩ መጽሐፍ በቅርብ  ቀን ገበያ ላይ ይውላል፡፡ ስለ […]

Read Article →

..”ለከረጢትዎ የሚሆን ቦታ የለንም እንጅ እርስዎስ ይገቡ ነበር”

  ደመራ ወደ መስቀል አደባባይ እየሄድን ነው… መንገድ ላይ (4 ኪሎ አካባቢ) የማኅበረ ቅዱሳን አባላትና መዘምራን በዚህ መልኩ እየተጓዙ ነው… ብዙ አዳዲስ ሀሳቦችንም አስተዋልኩ። የላልይበላን የቤተ ጊዮርጊስ ሕንጻ ቅርጽ ሠርተውና […]

Read Article →

ለአርአያነት የበቁ የሰንበት ትምህርት ቤት ዕንቁዎች

በጉራጌ  ሀገረ  ስብከት  በጉብሬ  ደብረ ሰላም  ቅዱስ  እስጢፋኖስ   ቤተ ክርስቲያን  ከሰኔ  9-11 ቀን 2009 ዓ.ም  የሰንበት ትምህርት ቤቱን  ምስረታ  ምክንያት  በማድረግ  በተዘጋጀው  ጉባኤ መምህር  በኃይሉ ደምሴ፤ ዲ/ን ተመስገን ዘገየ ፤ […]

Read Article →